am_1ch_tn/21/25.txt

30 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ስድስት መቶ ሰቅል ወርቅ",
"body": "“600 ሰቅል ወርቅ” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰቅል",
"body": "ከ 11 ግራም ጋር እኩል የሆነ የክብደት መለኪያ (የመጽሐፍ ቅዱስን ገንዘብ ፡ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "ለቦታው",
"body": "“አውድማውን ለመግዛት”\n\n"
},
{
"title": "ወደ እግዚአብሔር ጮኸ",
"body": "“ እግዚአብሔር እንዲረዳው ጸለየ”\n\n"
},
{
"title": "በሚቃጠል መሥዋዕቱ መሠዊያ ላይ ከሰማይ በእሳት መልስ ሰጠው",
"body": "ዳዊት የሚቃጠለውን መሥዋዕት በሚያቀርብበት ቦታ ከሰማይ ወደ እርሱ እሳት በመላክ መልስ የሰጠው ”\n\n"
},
{
"title": "መልአኩም ሰይፉን ወደ ሰገባው ውስጥ አስገባ",
"body": "ሰይፉን ወደ ሰገባው ውስጥ ያስገባው መልአክ ሰዎችን መግደል እንደማይቀጥል የሚያሳይ ምሳሌያዊ ተግባር ነው ፡፡ ኣት: - መልአኩ ሕዝቡን መግደል እንደሚያቆም ለማሳየት ሰይፉን በሰገባው ውስጥ አደረገው ”( ምሳሌያዊ ድርጊትን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰገባ ",
"body": "ለጎራዴ ወይም ቢላ መሸፈኛ "
}
]