am_1ch_tn/06/77.txt

26 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የተቀሩት ልጆች ከዛብሎን ነገድ ተቀበሉ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የዛብሎን ነገድ እረግትን ሰጠ….. ዘሮች” "
},
{
"title": "ለሜራሪ",
"body": "“ሜራሪን” በ1 ዜና 6:1 እንዳለው ይተርጉሙ፡፡"
},
{
"title": "ሬሞን… እና ታቦርና… ቦሶርና… ያሳና… ቅዴሞትና… ሜፍዓትና",
"body": "እነዚህ ሁሉ የከተሞች ስሞች ናቸው፡፡"
},
{
"title": "መሰምርያዋ",
"body": "ለእንስሳ የሚበላው ሣር ያለባት ምድር፡፡ ይህን 1 ዜና 5:16 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "እናም ከሮቤል ነገድ",
"body": "በ1 ዜና 6:78-79 ያለው መረጃ ይበልጥ ግልፅ ሆኖ መረዳት እንዲቻል አቀማመጡ ተቀይሯል፡፡ "
},
{
"title": "ከሮቤል ነገድ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: “የሮቡል ነገድ ይህን ሰጠ” ወይም “ከሮቤል ነገድም ይህንም ወሰዱ” "
}
]