am_1ch_tn/14/15.txt

18 lines
1023 B
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ መግለጫ፡",
"body": "እግዚአብሔር ለዳዊት ጥያቄ መልስ መስጠቱን የቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "በሾላውም ዛፍ እራስ ውስጥ የሽውሽውታ ድምፅ ስትሰማ",
"body": "ይህ የሚያወራው በንፋሱ ቅጠሎቹ ሲወዛወዙ ስለሚያሰሙት የተራማጅ ሰራዊት ስለመስለው ድምፅ ነው፡፡ አት: “ንፋስ በሾላ ዛፎች ጫፍ ሲነፍስ የሚራመዱ ሰዎች እንደሚመስለው ድምፅ” (ዜይቤ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጌዝር ",
"body": "ይህ የከተማ ስም ነው፡፡"
},
{
"title": "የዳዊትም ዝና በየአገሩ ሁሉ ወጣ",
"body": "የዳዊትን ዝና በየአገሩ ሁሉ የሰሙ ሰዎች የዳዊት ዝና ወደነዚያ አገሮች እንደ ተጓዘ ይነገራል፡፡ አት: - “በሩቅ ያሉ ሰዎች ስለ ዳዊት ዝና ሰሙ” (ሰብአዊ: ይመልከቱ)"
}
]