am_1ch_tn/26/29.txt

22 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከይስዓራውያን … ከኬብሮናውያን",
"body": "የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 23:12 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በውጭው ሥራ በእስራኤል ",
"body": "“የእስራኤል ሕዝብ እለታዊ ስራ፡፡” ይህ ከሰራዊቱ ወይም ከቤተ መቅደሱ ጋር ያልተያያዘው የእስራኤል ሕዝብ መደበኛ ስራን ይወክላል፡፡ "
},
{
"title": "ከናንያና … ሐሸብያና ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "1,700 ጽኑዓን የነበሩት",
"body": "“አንድ ሺህ ሰባት መቶ ጽኑአን ሀያላን ወንዶች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር ሥራ ሁሉ ለንጉሡም አገልግሎት ",
"body": "“ለያሕዌ እና ለንጉሱ የሚሰራ ስራ፡፡”"
}
]