am_1ch_tn/26/26.txt

26 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ተሾመው ነበር ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ሀላፊነት ነበራቸው” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሻለቆችና የመቶ አለቆች ",
"body": "አማራጭ ትርጉሞች 1) እነዚህ ቁጥሮች አዛዦቹ ይመሯቸው የነበሩትን ወታደሮች ትክክለኛ ቁጥር ያሳያል፡፡ አት: “በ1,000 ወታደሮች ላይ አለቆች እና በ100 ወታደሮች ላይ አለቆች” ወይም 2) “ሺዎች” እና “መቶዎች” የሚሉት ቃላት ትክክለኛ ቁጥሮችን የሚያሳዩ ሳይሆን ነገር ግን የትልቅ እና የትንሽ የሰራዊት ክፍሎች ስሞች ናቸው፡፡ አት: “በትልቅ የሰራዊት ክፍል ላይ አዛዦች እና በትንሽ የሰራዊት ክፍሎች ላይ አዛዦች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ምርኮ ",
"body": "ሰራዊት ከድል በኃላ ከጠላቶቹ የሚወስደው"
},
{
"title": "ባለ ራእዩም ሳሙኤል፥ … የጽሩያም ልጅ ኢዮአብ የቀደሱት ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ነብዩ ሳሙኤል … የጹሩያ ልጅ ኢዩአብ ለያህዌ እንደለዩት” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቂስ … ኔር … ጽሩያ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የቀደሱት … ሁሉ ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “መሪዎቹ የለዩት ሁሉ” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
}
]