am_1ch_tn/13/12.txt

22 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የእግዚአብሔርን ታቦት ወደ እኔ እንዴት አመጣለሁ?\t",
"body": "ዳዊት ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው ታቦቱን ወደ ኢየሩሳሌም ለማምጣት እንደሚፈራ ለማጉላት ነው፡፡ ይህ እንደ መግለጫ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “የእግዚአብሔርን ታቦት ከእኔ ጋር ወደ ኢየሩሳሌም ለማምጣት በጣም ፈራለሁ።” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጌት ሰው ወደ አቢዳራይህ ",
"body": "የወንድ ስም ነው፡፡ “የጌት ሰው” ከጌት ከተማ የሆነ ግለሰብ ነው፡፡ (የስሞችን አተረጓጎም ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ወደ ጌት ሰው ወደ አቢዳራ ቤት አሳለፈው ",
"body": "“ከዖብአዴን ቤተሰብ ቤት ውስጥ”"
},
{
"title": "ሦስት ወራት",
"body": "“3 ወራት” "
},
{
"title": "ይህዌ ቤቱን ባረከ",
"body": "እዚህ “ቤት” የሚለው ቃል ለቤተሰቡ የባህሪ ስም ነው፡፡ አት: “እግዚአብሔርም ቤተሰቡን ባርኮታል” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)"
}
]