am_1ch_tn/16/37.txt

22 lines
881 B
Plaintext

[
{
"title": "ወንድሞቹን ",
"body": "“ዘመዶቹ”"
},
{
"title": "በየቀኑ እንደሚገባቸው",
"body": "ታሳቢ የተደረገው መረጃ በያህዌ ሕግ ውስጥ የተሰጠውን ዕለታዊ ሥራ ማከናወን እንደነበረባቸው ያሳያል፡፡ አት: - “በየዕለቱ በሕጉ እንደሚፈለግ” (ታሳቢ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የኤዶታምም፣ ዖቤድኤዶምና ሖሳ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ነበሩ፡፡"
},
{
"title": "ስድሳ ስምንቱንም ወንድሞቻቸውን ",
"body": "“68 ዘመዶች” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቃል ኪዳን ታቦት ፊት ተዋቸው ",
"body": "“በመገናኛው ድንኳን ለማገልገል”"
}
]