am_1ch_tn/09/33.txt

22 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የአባቶቻቸው ቤቶች",
"body": "“የአባቶች ቤቶች” የሚሉት ቃላት UDB “ጎሳዎች” ብሎ የሚጠራውን በተለምዶ በተለያዩ ቤቶች ውስጥ የሚኖሩ ሰዎችን የሚመለከቱ የተራራቁ ቤተሰቦችን፣ ሰዎችን ይመለከታል፡፡"
},
{
"title": "ያለሌላ ሥራ በየጓዳቸው ይቀመጡ ነበር ",
"body": "“ሌላ ሥራ አይሰሩም ነበር”"
},
{
"title": "የተሰጣቸውን ሥራ ማከናወን ",
"body": "“ማድረግ የሚያስፈልጓቸውን ሥራዎች ማጠናቀቅ”"
},
{
"title": "ሌሊትና ቀን ",
"body": "ይህ ማለት “በማንኛውም ጊዜ” ሲሆን ከቋንቋዎ ወይም ከባህልዎ ተመሳሳይ ትርጉም የሚሰጥ ሐረግ ወይም ቃል በመጠቀም ሊተረጎም ይችላል፡፡ (ሜሪዝም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነዚህ ከሌዋውያን የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች በየትውልዳቸው አለቆች ነበሩ ",
"body": "“የቤተሰብ ታሪክ ዝርዝሮች የእነዚህ የሌዋውያን የቤተሰብ መሪዎችን ስሞች ያካትታል”"
}
]