am_1ch_tn/11/01.txt

30 lines
2.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እስራኤልም ሁሉ ወደ ዳዊት ተሰብስበው",
"body": "ይህ ጠቅላይ መግለጫ በእስራኤል ውስጥ ካሉ ነገዶች ሁሉ ወደ ዳዊት እንደመጡ እንጂ፣ እያንዳንዱ ግለሰብ ማለት አይደለም፡፡ አት: “ከመላው እስራኤል ሰዎች ወደ ዳዊት መጡ” ወይም “ከእስራኤል ነገዶች ሁሉ ሰዎች ወደ ዳዊት መጡ” "
},
{
"title": "እኛ የአጥንትህ ፍላጭ የሥጋህ ቍራጭ ነን",
"body": "ይህ ፈሊጥ ዘመድ ናቸው ማለት ነው፡፡ አት: - “እኛ የአንተ ዘመድ ነን” ወይም “እኛ አንድ ዘር አለን”"
},
{
"title": "አስቀድሞ",
"body": "ይህ ታሪካዊ መረጃ ነው፡፡ ሳኦል ከዳዊት በፊት ንጉሣቸው ነበር፡፡"
},
{
"title": "ሕዝቤን እስራኤልን አንተ ትጠብቃለህ፤ በሕዝቤም በእስራኤል ላይ አለቃ ትሆናለህ ብሎህ ነበር አሉት",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጎች በመሰረታዊ ነገሩ አንድ ናቸው የሚያመለክቱት ያህዌህ ዳዊትን ንጉሥ እንዲሆን የመረጠው መሆኑን ነው ፡፡ (ትይዩአዊ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሕዝቤን እስራኤልን አንተ ትጠብቃለህ ",
"body": "እዚህ ላይ በሕዝቦች ላይ መግዛቱ እንደ እረኛ ሆኖ ተገልጻል፡፡ አት: - “ሕዝቤን እስራኤልን ትጠብቃለህ” ወይም “ሕዝቤን እስራኤልን ትመራለህ”"
},
{
"title": "በእስራኤል ላይ ንጉሥ ይሆን ዘንድ ዳዊትን ቀቡት",
"body": "“መቀባት” እግዚአብሄር ዳዊትን እንደ ንጉሥ አድርጎ የመረጠው መሆኑን ለማሳየት ምሳሌያዊ ድርጊት ነው።"
},
{
"title": "በሳሙኤልም እጅ እንደ ተናገረው እንደ እግዚአብሔር ቃል",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊተረጎም ይችላል፡፡ አት: - “ሳሙኤል የተናገረው የእግዚአብሔር ቃል”"
}
]