am_1ch_tn/17/25.txt

34 lines
2.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አያያዥ መግለጫ",
"body": "ዳዊት ያህዌን ማናገር ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "ባሪያህ",
"body": "ዳዊት ራሱን “አገልጋይህ” ብሎ ይጠራል፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “እኔ” (የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ፣ ወይም ሶስተኛ መደብ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቤት እንድሠራለት",
"body": "እዚህ ላይ “ቤት” የሚለው አገላለጽ የሚያመለክተው የዳዊት ዘር እንደ እስራኤል ገዥዎች ሆነው እንደሚቀጥሉ ነው፡፡\nበ1ኛ ዜና 17፡4 እግዚአብሔር ለዳዊት ቤት የሚሠራለት እርሱ እንዳልሆነ ይነገረዋል፡፡ እዚያም “ቤት” ቤተ መቅደስን ይወክላል፡፡ ቋንቋዎ ሁለቱንም ሀሳቦች መግለፅ የሚችል ቃል ካለው እዚህ እና በ17፡4 ይጠቀሙበ ፡፡ (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "እኔ ባሪያህ …በልቡ ደፈረ",
"body": "እዚህ ላይ የተጠቀሰው “ድፍረት” የሚለው ስም “መበረታታት” በሚለው ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- “እኔ አገልጋይህ ተበረታቻለሁ”"
},
{
"title": "አሁንም",
"body": "ይህ “በአሁኑ ጊዜ” ማለት አይደለም፣ ነገር ግን ወደሚቀጥለው አስፈላጊ ነጥብ ለመሳብ ይጠቅማል፡፡"
},
{
"title": " የባሪያህን ቤት",
"body": "ዳዊት በሦስተኛው መደብ መጠሪያ ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህ በመጀመሪያ መደብ መጠሪያ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “ቤቴ” ወይም “ቤተሰቤ” (የመጀመሪያ ፣ ሁለተኛ ወይም ሶስተኛ መደብ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አቤቱ፥ ባርከኸዋል፥ ለዘላለምም ቡሩክ ይሆናል",
"body": "እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉም ስላላቸው ለማጉላት እዚህ ተደግመዋል፡፡ (ትይዩአዊ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለዘላለምም ቡሩክ ይሆናል",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: - “ለዘላለም በመባረክ ትቀጥላለህ” (ገበሪ ወይም ተገባሪ፡ ይመልከቱ)"
}
]