am_1ch_tn/29/24.txt

10 lines
669 B
Plaintext

[
{
"title": "ለሰሎሞን እጅ ሰጡት ",
"body": "“ለንጉስ ሰሎሞን ታማኝ እንደሚሆኑለት ነገሩት”"
},
{
"title": "እግዚአብሔርም ሰሎሞንን በእስራኤል ሁሉ ፊት እጅግ አገነነው፤ ከእርሱ በፊትም ለነበሩት ለእስራኤል ነገሥታት ያልሆነውን የመንግሥት ክብር ሰጠው",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች የእስራኤል ታላቁ እና እጅግ ሀይለኛው ንጉስ ያደረገውን ሞገስ ሰሎሞን ከያህዌ መቀበሉን አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ (ትይዩአዊ: ይመልከቱ)"
}
]