am_1ch_tn/29/22.txt

18 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በእግዚአብሔር ፊት ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ለያህዌ ክብር” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁለተኛ ጊዜ ",
"body": "ይህ እርሱን እንደቀቡት እና ንጉስ መሆኑን አወጁ ማለት ነው፡፡ የመጀመሪያው ጊዜ በ1 ዜና 23:1 ተገልጾል፡፡"
},
{
"title": "እርሱንም አለቃ ይሆን ዘንድ ለእግዚአብሔር ቀቡት",
"body": "“በያህዌ ስልጣን” አንዳች ማድረግ በእርሱ ምትክ እና በእርሱ እውቅና ማድረግ ማለት ነው፡፡ አት: “በያህዌ ምትክ እስራኤልን እንዲመራ ቀቡት” (ተሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቁ መረጃ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰሎሞንም በአባቱ በዳዊት ዙፋን ላይ ተቀመጠ",
"body": "እዚህ የእስራኤል ዙፋን እንደ “ያህዌ ዙፋን” የተገለጸው የእስራኤል ሕዝብ የያህዌ ሕዝብ መሆናቸውን አጽንኦት ለመስጠት ነው፡፡ ዙፋኑ ላይ መቀመጥ እንደ ንጉስ መምራትን ይገላጻል፡፡ አት: “ስለዚህ በበአባቱ በዳዊት ፈንታ፣ በያህዌ ሕዝብ ላይ እንደ ንጉስ፣ ሰሎሞን በዙፋኑ ተቀመጠ” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
}
]