am_1ch_tn/29/18.txt

18 lines
1006 B
Plaintext

[
{
"title": "የእስራኤልም ",
"body": "እዚህ “እስራኤል” “ያዕቆብ” የተባለው ግለሰቡን ይወክላል፡፡ "
},
{
"title": "ይህን አሳብ በሕዝብህ ልብ ለዘላለም ጠብቅ ",
"body": "“ይህን በሕዝብህ ሀሳብ አን አዕምር ውስጥ ለዘላለም አኑረው”"
},
{
"title": "ልባቸውንም ወደ አንተ አቅና",
"body": "እዚህ የሕዝቡ “ልብ” ሀሳባቸውን እና መሻታቸውን ይገልጻል፡፡ አት: “ለአንተ ታማኝ እንዲሆኑ ምራቸው” ወይም “ለአንተ ታማኝ አድርጋቸው” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለልጄ ለሰሎሞን ፍጹም ልብ ስጠው",
"body": "“መሻት” የሚለው ቃል እንደ ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ልጄን ሰሎሞን ሙሉ ለሙሉ እንዲሻ አድርገው” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)"
}
]