am_1ch_tn/29/16.txt

18 lines
824 B
Plaintext

[
{
"title": "ለቅዱስ ስምህ",
"body": "እዚህ ያህዌ በስሙ ተጠርቷል፡፡ AT: “አንተ” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ልብን እንድትመረምር",
"body": "እዚህ “ልብ” የሰውን ሀሳብ እና ስሜት ይገልጻል፡፡ አት: “አንተ የሰውን ሀሳብ ትፈትናለህ” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በልቤ ቅንነትና",
"body": "እዚህ “ልብ” የሰውን ሀሳብ እና ስሜት ይገልጻል፡፡ አት: “ለአንተ በማደርገው ሁሉ ታማኝ እና የከበረ መሆን ስለምሻ” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በደስታ አይቻለሁ ",
"body": "“እንደማየው ደስተኛ ነኝ”"
}
]