am_1ch_tn/29/14.txt

18 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበው የምስጋና ጸሎት ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "ይህን ያህል ችለን ልናቀርብልህ እኔ ማን ነኝ? ሕዝቤስ ማን ነው?",
"body": "ዳዊት ይህን መልሱ የታወቀ ጥያቄ እርሱ እና ሕዝቡ ለእግዚአብሄር ምንም ቢሰጡ ምንም ምስጋና እንደማይገባቸው ለመግለጽ ይጠቀመዋል፡፡ አት: “ሕዝቤ እና እኔ እነዚህ ነገሮች ለአንተ በፈቃደኝነት መስጠት ይገባናል!” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በፊትህ ስደተኞችና መጻተኞች ነን",
"body": "ይህ የሰዎች ሕይወት አጭር እንደሆነ እናም በአለም ላይ የአጭር ጊዜ ጉዞ እንዳላቸው ይናገራል፡፡ አት: “ሕይወታችን አጭር ነውና በአንተ ፊት የምናልፍ መጻተኞች እና ተጎዦች ነው” (ዘይቤ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዘመናችንም በምድር ላይ እንደ ጥላ ናት",
"body": "ይህ የሰዎች ሕይወት አጭር እንደሆነ እናም ለአጭር ጊዜ ብቻ እንደሚታይ ጣላ መሆናቸውን ይናገራል፡፡ የሰው የሕይወት ዘመን በቀናቱ” ይገለጻል፡፡ አት: “የእኛ ጊዜ በምድር ላይ ፈጥኖ እንደሚጠፋ ጥላ ነው” (ተመሳሳይ እና Synecdoche: ይመልከቱ)"
}
]