am_1ch_tn/29/12.txt

18 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበው የምስጋና ጸሎት ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "ኃይልና ብርታት በእጅህ ነው ",
"body": "ይህ የሚናገረው ሰዎች ሀያል ሆኑም አልሆኑ ያህዌ “ሀይልን እና ግርማን” በእጁ እንደሚቆጣጠር ነው፡፡ አት: “አንተ ሀይል እና ብርታት ያለውን ትወስናለህ” (ዘይቤ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ኃይልና ብርታት ",
"body": " “ሀይል” እና “ብርታት” የሚሉት ቃላት ተመሳሳይ ሲሆኑ የያህዌን ሀይል ታላቅነት አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ (ድርብ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለክቡር ስምህም",
"body": "እዚህ ያህዌ በስሙ ተገልጾል፡፡ አት: “ክቡር የሆንከው አንተ” ወይም “አንተ ምክንያቱም ክቡር ነህና” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)"
}
]