am_1ch_tn/29/03.txt

26 lines
1.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ዳዊት ስለ መቅደሱ ግንባታ ያበረከተውን መግቦት ለሕዝቡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "ሦስት ሺህ መክሊት ",
"body": "“3,000 መክሊት” ይህ በዘመናዊ መለኪያዎች ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ወደ 100,000 ኪሎግራም ገደማ” ወይም “ወደ 100 ሜትሪክ ቶን ገደማ” (መፅሐፍ ቅዱሳዊ እና ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከኦፊር ወርቅ",
"body": "ይህ ምርጥ ጥራት እና ዋጋ ያለው ወርቅ ነው፡፡"
},
{
"title": "ሰባት ሺህም መክሊት ",
"body": "“7,000 መክሊት፡፡” ይህ በዘመናዊ መለኪያዎች ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ወደ 230,000 ኪሎግራም ገደማ” ወይም “230 ሜትሪክ ቶን ገደማ” (መፅሐፍ ቅዱሳዊ እና ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለወርቁ ዕቃ ወርቁን… በሠራተኞች እጅ ለሚሠራው ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ለባለሞያዎቹ የወርቅ እቃዎች አንዲሰሩ ወርቅ፣ የብር እቃዎች እንዲሰሩ ብርመ እናም ሁሉም አይነት ነገሮች ለሌሎቹ ስራዎቻቸው” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)ሥራ "
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር የሚቀድስ ",
"body": "“እረሱን ለእግዚአብሄር ሰጠ”"
}
]