am_1ch_tn/29/01.txt

26 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብር ብቻውን የመረጠው ",
"body": "“እግዚአብሔር የመረጠው”"
},
{
"title": "ለወርቁ ዕቃ ወርቁን… ለእንጨቱም ዕቃ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ሠራተኞች የወርቅ እቃዎችን እንዲሰሩ ወርቅ፣ የብር እቃዎችን እንዲሰሩ ብር፣ የነሀስ እቃዎችን እንዲሰሩ ነሀስ፣ የብረት እቃዎችን እንዲሰሩ ብረት፣ እናም የእንጨት እቃዎችን እንዲሰሩ እንጨት” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በፈርጥ የሚገባ ድንጋይን… የሚለጠፍ ድንጋይን… … ልዩ ልዩ መልክ ያለውንም ድንጋይ",
"body": "እነዚህ እያንዳንዱ ሀረጎች ለተለያየ አላማ የሚውሉ የተለያዩ የድንጋይ አይነቶችን ይወክላሉ፡፡ "
},
{
"title": "ልዩ መልክ ያለው ድንጋይ",
"body": "እነዚህ ወርቅ ለመስራት የሚያገለግሉ ጥቁር እና ነጭ መስመር ያላቸው ድንጋዩች ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "የሚለጠፍ ድንጋይን… ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ባለሞያዎቹ እንዲሰሯችው የተቀመጡ ድንጋዩች” ወይም “የመወጣጫ ድንጋዩች”"
},
{
"title": "ልዩ ልዩ መልክ ያለውንም ",
"body": "ይህ በድንጋዩቹ የተሰራውን ውብ እና የተጌጠ ስራ ይወክላል፡፡ "
}
]