am_1ch_tn/28/20.txt

26 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ጠንክር፥ አይዞህ",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት ተመሳሳይ ሲሆኑ ሰለሞን ደፋር መሆን እንዳለበት አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ (ድረብ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አትፍራ፥ አትደንግጥም",
"body": "“አትፍራ” እና “አትደንግጥ” የሚሊት ቃላት ተማሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው ሰሎሞን በጭራሽ እጅ እንዳይሰጥ አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ እንዲሁም፣ ይህ በአውንታዊ ቅርፅ መጻፍ ይችላል፡፡ አት: “ደፋር ሁን” ወይም “ተማመን”(ድረብ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከአንተ ጋር ነውና",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “እረዳሀለው” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አይተውህም፥ አይጥልህምም",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ሲሆኑ ያህዌ ሁሌም ከሰሎሞን ጋር እንደሚሆን አጽንኦት ይሰጣል፡፡ እንዲሁም፣ ይህ በአውንታዊ ቅርጽ ልገለጽ ይችላል፡፡ አት: “እርሱ ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ይሆናል” (ትይዩአዊ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነሆም፥ ክፍሎች በዚህ አሉ ",
"body": "“እዚህ ጋ ክፍሎቹ አሉ፡፡” እዚህ ዳዊት “እይ” የሚለውን ቃል የሌዋውይኑን እና በመቅደሱ ያላቸውን ግዴታ የሚያሳየውን የክፍሎች ዝርዝር ለመወከል ይጠቀመዋል፡፡ "
},
{
"title": "የካህናትና የሌዋውያን ክፍሎች ",
"body": "ይህን በ1 ዜና 28:13 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡"
}
]