am_1ch_tn/28/18.txt

18 lines
903 B
Plaintext

[
{
"title": "ጥሩውን ወርቅ ",
"body": "“የተጣራ ወርቅ” ወይም “ተጨማሪ ዋጋ ያለው ወርቅ”"
},
{
"title": "ለወርቁም ጽዋዎች",
"body": "ይህ የወርቁን ክብድት ይወክለላል፡፡ አት: “ለንድፉ የሚሆን የወርቁ ክብደት” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)"
},
{
"title": " ይህ ሁሉ …ተጽፎ መጣልኝ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ይህን ሁሉ ጻፍሁ” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሥራውን ሁሉ ምሳሌ አውቅ ዘንድ",
"body": "ይህ የመቅደሱን ንድፍ ጥልቅ ማብራሪያ ይወክላል፡፡ አት: “ለመቅደሱ ጥልቁን ትንታኔ መረዳት እንዲችል ረዳኝ” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)"
}
]