am_1ch_tn/28/13.txt

14 lines
829 B
Plaintext

[
{
"title": "ሚዛን ",
"body": "እነዚህ ካህናቱ እና ሌዋውያኑ በመቅደሱ እንዴት እንደሚሰሩ ወሳኝ መመሪያዎች ናቸው፡፡ "
},
{
"title": "የካህናቱንና የሌዋውያኑንም ክፍላቸውን ",
"body": "“የካሕናቱ እና የሌዋውያኑ ቡድን፡፡” ይህ ካህናቱ እና ሌሎች የመቅደሱ ሰራተኞች ግዴታቸውን ለመወጣት የሚዋቀሩበትን ቡድን የሞወክል ነው፡፡"
},
{
"title": "መቅረዙ ",
"body": "“እያንዳንዱ መቅረዝ በመቅደሱ አገልግሎት በምን ጥቅም ላይ እንደሚውል ወሰኑ፡፡” የተለያየ ክብደት ያላቸው ለተለያየ አላማ የሚሆኑ የብር መቅረዞች ይኖራሉ፡፡"
}
]