am_1ch_tn/28/09.txt

34 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "የአባትህን አምላክ",
"body": "ዳዊት እራሱን “አባታችሁ” በማለት ይጠራል ምክንያቱም ይህ መደበኛ ኩነት ነውና፡፡ አት: “አምላኬ” (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በፍጹም ልብና",
"body": "እዚህ “ልብ” የሰውን ሁለንተና ይወክላል፡፡ አንድን ነገር “በፍጽም ልብ” ማድረግ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “በሙሉ መሰጠት” ወይም “ሙሉ ለሙሉ” (Synecdoche እና ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ፈቃድም",
"body": "እዚህ “መንፈስ” የሰውን ሁለንተና ሲወክል የሰውየውን ፈቃድ አጽንኦት ይሰጣል፡፡ አት: “በፈቃደኝነት” (Synecdoche: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ልብን ሁሉ ይመረምራልና፥ የነፍስንም አሳብ ሁሉ ያውቃልና",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ሲሆኑ ያህዌ የሁሉንም ሰው ሀሳብ እና መነሻ ሃሳብ እንደሚያውቅ አጽንኦት ይሰጣል፡፡ (ትይዩአዊ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ልብን ሁሉ",
"body": "እዚህ የሕዝቡ “ልብ” ስመተታቸውን እና መሻቸውን ይወክላል፡፡ አት: “የሁሉንም ስሜት እና መሻት ይመረምራል” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ብትፈልገው ታገኘዋለህ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊጻፍ ይችላል፡፡ እንዲሁም፣ ያህዌን ስለመከተል እና እርሱን በመፈለግ እና እርሱን ባግኘት እርሱ ስለመስማቱ ያወራል፡፡ አት: “ብትፈልጉት ታገኙታላችሁ” ወይም “ያህዌ እንዲያስባችሁ ከጣራችሁ ያደርገዋል” (ገባሪ ወይም ተገባሪ እና ዘይቤ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አስተውል",
"body": "“አስተውሉ” ወይም “ማስታሰዋችሁን እርግጠኛ ሁኑ”"
},
{
"title": "ጠንክረህ ፈጽመው",
"body": "The word “ጠንካራ” የሚለው ቃል ራስን መግዛትን እና ጠንካራ ባህሪን ይወክላል፡፡ "
}
]