am_1ch_tn/28/08.txt

30 lines
2.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ዳዊት ሕዝቡን መናገሩን ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "አሁንም … እስራኤል ሁሉ እያዩ… ሁላችሁም",
"body": "እዚህ ዳዊት ለእስራኤል ሕዝብ ትዕዕዛዝ እየሰጠ ነው፡፡ አት: “እንግዲህ አሁን፣ በእስራአረል ሁሉ ፊት፣ በያህዌ ጉባኤ፣ በአምላካችን በእግዚአብሄር ፊት፣ ሁላችሁንም አዛችኃለው” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አሁንም ",
"body": "ይህ ዳዊት በንግግሩ አዲስ ምዕራፍ መጀመሩን ያጠቁመማል፡፡ "
},
{
"title": "እስራኤል ሁሉ, የእግዚአብሔር ጉባኤ",
"body": "እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ትርጉም ሲኖራቸው ሁለተኛው የመጀመሪያውን ያብራራል፡፡ ሁሉም የእስራኤል ሕዝብ ባይኖሩም ያሉቱ ሁሉን እስራኤል ይወክላሉ፡፡ አት: “ለያህዌ በዚህ ጉባኤ፣ ሁላችሁ የእስራኤል ሕዝብ” (ትይዩአዊ እና Synecdoche: ይመልከቱ)"
},
{
"title": " እያዩ",
"body": " “ፊት” የሚለው ሀረግ ሁሉም እንዳሉና እየሰሙ ነው ማለት ነው፡፡ አት: “እየሰሙ” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጠብቁ፥ ፈልጉም",
"body": " “መጠበቀ” የሚለው ሀረግ ከ“መያዝ” ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ በአንድነት ቃላቱ እግዚአብሄር ያዘዘውን የማድግን አስፈላጊነት አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ አት: “በጥንቃቄ ታዘዙ” (ድርብ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለልጆቻችሁም ለዘላለም",
"body": "ይህ መሬቱ ለልጆቻቸውና ለመጪው ትውልድ ይሆናል ማለት ነው፡፡ “ከእናንተ በኃላ” የሚለው ሀረግ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ልጆቻችሁ እና እናንተ ከሞታችሁ በኃላ የሚተኳችሁ ዘሮቻችሁ” (Synecdoche እና ፈሊጥ: ይመልከቱ)"
}
]