am_1ch_tn/28/06.txt

26 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ዳዊት እስራኤላውያንን መናገሩን ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "አለኝ ",
"body": "“እግዚአብሄር አለኝ”"
},
{
"title": "ቤቴንና",
"body": " “ቤት” የሚለው ቃል የያህዌን መቅደስ ይወክላል፡፡"
},
{
"title": "ልጅ ይሆነኝ ዘንድ መርጬዋለሁና፥ እኔም አባት እሆነዋለሁና",
"body": "ይህ ሰሎሞን የእግዚአብሄር ትክክለኛ ልጅ ይሆናል ማለት ሳይሆን፣ ነገር ግን እርሱ እና እግዚአብሄር የሚኖራቸውን ግላዊ ግንኙነት ይገልጻል፡፡ አት: “እንደ ልጅ ላይው መርጫለው፣ እንደ አባትም እሆነዋለሁ” (ዘይቤ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ትእዛዜንና ፈርዴንም",
"body": "እነዚህ ሁለት ቃላት በመሰረታዊነት ተመሳሳይ ሲሆኑ ያህዌ ያዘዘውን ሁሉ ይወክላሉሉ፡ (ድርብ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እንደ ዛሬው ",
"body": "እዚህ “አንተ” የሚለው ቃል ዳዊትን ይወክላል፡፡ እንዲሁም፣ “መሰጠት” የሚለው ቃል ሊተካ ይችላል፡፡ አት: “ልክ በዛሬ እለት እንደተሰጠኃው” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)"
}
]