am_1ch_tn/28/04.txt

22 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ዳዊት እስራኤላውያንን መጋገሩን ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "በእስራኤል ላይ የዘላለም ንጉሥ እሆን ዘንድ … መርጦኛል",
"body": "አንድ አማራጭ ትርጉም ዳዊት ከዳዊትና ከእርሱ በኃላ እስራኤል ለዘለአዘም የሚመሩትን ልጆቹን የሚገልፅ የባሕሪ ስም ነው፡፡ አት: “በእስራኤል ላይ ለዘለአለም ንጉስ እንሆነ ዘንድ …. እኔ እና ልጆቼን መረጠ” ሌላው ዳዊት ከሙታን በትንሳኤ ከተነሳ በኃላ በእስራኤል ላይ ንጉስ በመሆን ይቀጥላል፡፡ (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእስራኤል ሁሉ",
"body": "“የእስራኤል ምድር ሁሉ” ወይም “እስራኤላውያን በሙሉ”"
},
{
"title": "ዙፋን ላይ ተቀምጦ ",
"body": "እዚህ “በዙፋኑ ላይ መቀመጥ” እንደ ንጉስ መምራት ማለት ነው፡፡ አት: “መምራት” ወይም “ንጉስ መሆን” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በእግዚአብሔር መንግሥት … በእስራኤል ",
"body": "“የያህዌ መንግስት የሆነችው እስራኤል”"
}
]