am_1ch_tn/26/17.txt

34 lines
1.9 KiB
Plaintext

[
{
"title": " ስድስት ሌዋውያን ",
"body": "“6 ሌዋውያን” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በምሥራቅ… በሰሜን… በደቡብ ",
"body": "ይህ ሀረግ በሮቹን ይወክላል፡፡ አት: “የምስራቁ በር … የሰሜኑ በር … የደቡቡ በር” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለየዕለቱ አራት፥",
"body": "ይህ በጥበቃ ተራ ላይ ያሉትን የወንዶች ቁጥር ይወክላል፡፡ አት: “በየለቱ አራት ወንዶች” ወይም “በየለቱ አራት ሌዋውያን” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁለት ሁለት ነበሩ ",
"body": "“2 ጥንድ ወንዶች” ወይም “2 የሆኑ 2 እያንዳንቸው ወንዶች”"
},
{
"title": "በደቡብ በኩል ለየዕለቱ አራት",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “አራት ወንዶች በስተምዕራብ ያለውን አምድ ይጠብቁ ነበር” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "መንገድ ላይ አራት፥ በፈርባርም አጠገብ ሁለት ነበሩ",
"body": "ቁጥሮቹ “አራት” እና “ሁለት” ጠባቂዎቹን ይወክላሉ፡፡ አት: “መንገዱን አራት ወንዶች ሲጠብቁ፣ አደባባዩን ሁለት ወንዶች ይጠብቁ ነበር” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ተሞልተው ነበር",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ነበረ” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሜራሪ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 26:10 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
}
]