am_1ch_tn/26/15.txt

30 lines
1.8 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ለዖቤድኤዶም በደቡብ በኩል፥ ለልጆቹም ለዕቃ ቤቱ ዕጣ ወጣ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ዖቤድኤዶም የደቡቡን በር የመጠበቅ ሀላፊነት ሲኖረው ልጆቹ ደግሞ ግምጃ ቤቱ ይጠብቁ ነበር” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዖቤድኤዶም",
"body": "የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 26:4 እንዴት እንደተረጎም ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለሰፊንና ለሖሳ … ዕጣ ወጣ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ሰፊን እና ሖሳ የጥበቃ ሀላፊነት ነበራቸው” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሰፊን",
"body": "ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሖሳ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 26:10 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሸሌኬት",
"body": "ይህ የበር ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጥበቃ ከጥበቃ ላይ ዕጣ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ ለገለፅ ይችላል፡፡ አት: “እያንዳንዱ ቤተሰብ ጠጥበቃ ሀላፊነት ነበረው” ወይም “እያንዳንዱ ቤተሰብ የጥበቃ ሀላፊነት የሚወጣበት የተወሰነ ጊዜ ነበረው” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
}
]