am_1ch_tn/26/12.txt

26 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ሰሞነኞች",
"body": "ቡድኖች"
},
{
"title": "ዕጣ ተጣጣሉ ",
"body": "“ዕጣ ጣሉ”"
},
{
"title": "ታናሹና ታላቁ",
"body": "ይህ ሁሉንም ወንዶች ፅንፉን በመያዝ የሚገልፅ ነው፡፡ ተመሳሳይ ሀረግ በ1 ዜና 25:8 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ አት: “ወጣት ወንዶችን እና ሽማግሌ ወንዶችን ሁሉንም ጨምሮ” ወይም “በሁሉም እድሜ ያሉ ወንዶች” (ሜሬዝም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዕጣ ሲጣጣሉ ",
"body": "ይህ በገባሪ ቅርፅ መተርጎም ይችላል፡፡ አት: “ዕጣ በጣሉ ጊዜ” ((ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዘካርያስ ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 26:2 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ብልህ መካር",
"body": "ይህ ጥሩ ፍርድ በመስጠት ውሳኔ የሚያደርግ ሰው ነው፡፡"
}
]