am_1ch_tn/26/10.txt

18 lines
968 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ይህ በ1 ዜና 26:1 የተጀመረውን የበረኞች ዝርዝር ይቀጥላል፡፡"
},
{
"title": "ሖሳ… ሜራሪ… ሽምሪ … ኬልቅያስ… ጥበልያ… ዘካርያስ ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁለተኛውም… ሦስተኛው … አራተኛው ",
"body": "ይህ ወንዶቹ ልጆች የተወለዱበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ ለቋንቋዎ ምቹ ከሆነ ለእያንዳዱ ወንድ ልጅ ቀጣዩ” ማለት ይችላሉ፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሖሳ ልጆችና ወንድሞች ሁሉ አሥራ ሦስት ነበሩ ",
"body": "“የሖሳ ወንዶች ልጆች እና ዋርሳዎች 13 ነበሩ፡፡” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
}
]