am_1ch_tn/26/04.txt

22 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ይህ በ1 ዜና 26:1 የተጀመረውን የበረኞች ዝርዝር ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "ዖቤድኤዶም ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 16:38 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሸማያ … ዮዛባት … ኢዮአስ … ሣካር … ናትናኤል … ዓሚኤል … ይሳኮር … ፒላቲ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁለተኛው … ሦስተኛው … አራተኛው … ስምንተኛው ",
"body": "ይህ ወንዶቹ ልጆች የተወለዱበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ ለቋንቋዎ ምቹ ከሆነ ለእያንዳዱ ወንድ ልጅ ቀጣዩ” ማለት ይችላሉ፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በአባታቸው ቤት ሠለጠኑ ",
"body": "“በአባቶቻቸው ቤቶች መሪዎች የነበሩ፡፡” ይህም በነገዶቻቸው መካከል መሪዎች ነበሩ ማለት ነው፡፡ "
}
]