am_1ch_tn/26/01.txt

34 lines
1.7 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ይህ የበረኞቹን ዝርዝር ይጀምራል፡፡ "
},
{
"title": " ተመደቡ ",
"body": "ቡድኖች"
},
{
"title": "ከቆሬያውያን ",
"body": "የዚህን የሕዝቦች ቡድን ስም በ1 ዜና 19:19 እንዴተ እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሜሱላም … ዘካርያስ",
"body": "የእነዚህን ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 9:21 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቆሬ ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 9:19 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አሳፍ ",
"body": "ይህ በ1 ዜና 9:19 ላለው ለ“ኢቢያሰፍ” አማራጭ አፃፃፍ ነው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይዲኤል … ዮዛባት … የትኒኤል … ኤላም … ይሆሐናን … ኤሊሆዔናይ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁለተኛው … ሦስተኛው … አራተኛው … ሰባተኛው",
"body": "ይህ ወንዶቹ ልጆች የተወለዱበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ ለቋንቋዎ ምቹ ከሆነ ለእያንዳዱ ወንድ ልጅ ቀጣዩ” ማለት ይችላሉ፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
}
]