am_1ch_tn/25/25.txt

18 lines
781 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ይህ በ1 ዜና 25:9 የተጀመረውን ዝርዝር ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "አሥራ ስምንተኛው… ሀያ አንደኛው",
"body": "“ዕጣ ቁጥር 18 … ዕጣ ቁጥር 19 … ዕጣ ቁጥር 20 … ዕጣ ቁጥር 21፡፡” ይህ ቤተሰቦቹ የተመረጡበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች እና ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሐናኒ… መሎቲ… ኤልያታ… ሆቲር",
"body": "የእነዚህ ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 25:4 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ "
},
{
"title": "አሥራ ሁለቱ ",
"body": " “12 ሰዎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ))"
}
]