am_1ch_tn/25/13.txt

26 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ይህ በ1 ዜና 25:9 የተጀመረውን ዝርዝር ይቀጥላል፡፡ "
},
{
"title": "ስድስተኛው… ዘጠኝኛው",
"body": "“ዕጣ ቁጥር 6 … ዕጣ ቁጥር 7 … ዕጣ ቁጥር 8 … ዕጣ ቁጥር 9፡፡” ይህ ቤተሰቦቹ የተመረጡበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስድስተኛው … ወጣ",
"body": "ይህ ስድስተኛውን ዕጣ ይወክላል፡፡ እዚህና ሀረጎቹ ስለ ዕጣዎች ሲያወሩ “ዕጣ” የሚለው ቃል ሊተካ ይችላል፡፡ አት: “ስድስተኛው ለእከሌ ወደቀ” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ቡቅያ… መታንያ",
"body": "የእነዚህ ሰዎች ስም በ1 ዜና 25:4 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አሥራ ሁለት ነበሩ ",
"body": " “12 ሰዎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የሻያ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 25:3 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
}
]