am_1ch_tn/25/09.txt

34 lines
2.5 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ:",
"body": "ይህ ቤተሰቦች የሚያገለግሉበትን ቅደም ተከተል ለመምረጥ የተጣሉትን 24 ዕጣዎች ዝርዝር ይጀምራል፡፡ ይህ ዝርዝር በ1 ዜና 25:31 ያበቃል፡፡"
},
{
"title": "የፊተኛው ዕጣ… ሁለተኛው… ሦስተኛው… አራተኛው… አምስተኛው",
"body": "“ዕጣ… ቁጥር 1… ዕጣ ቁጥር 2… ዕጣ ቁጥር 3… ዕጣ ቁጥር 4… ዕጣ ቁጥር 5.” ይህ ቤተሰቡ በዕጣ የተመረጠበትን ቅደም ተከተል ያሳያል፡፡ ይህ በቋንቋዎ ተፈጥሮአዊ ካልሆነ “የመጀመሪያው” ለ “የመጀመሪያው” እና “ቀጣዩ” ለሚቀጥሉት ሁሉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ። (ሕገኛ ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የፊተኛው ዕጣ … ለዮሴፍ ወጣ",
"body": "በዝርዝሩ ውስጥ ላሉት ሰዎች ሁሉ ፣ ጽሑፉ “ቁጥሩ አሥራ ሁለት ሰዎች” እንደነበሩ ልዩ ያሳያል፡፡ ይህ ለዮሴፍ ቤተሰቦች እውነት ስለሆነ በግልጽ መግለፅ ይፈልጉ ይሆናል፡፡ አት: - “የመጀመሪያው ዕጣ በዮሴፍ ቤተሰብ ላይ ወደቀ ቁጥራቸው አሥራ ሁለት ሰዎች ናቸው” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ዮሴፍ… ዘኩር… ነታንያ",
"body": "የእነዚህን ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 25:2 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁለተኛው ወጣ",
"body": "ይህ ሁለተኛውን ዕጣ ይመለከታል፡፡ እዚህ ጋር እና ሀረጎቹ ዕጣዎችን በተመለከተ ሲጠቀሱ “ዕጣ” የሚለው ቃል በግልፅ ሊገለፅ ይችላል፡፡ አት: “ሁለተኛው ዕጣ ለእከሌ ወደቀ” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጎዶልያስ",
"body": "የዚህን ሰው ስም በ1 ዜና 25:3 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "አሥራ ሁለት ነበሩ ",
"body": "“12 ሰዎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ይጽሪ",
"body": "ይህ ስም በ1 ዜና 25:3 ጽሪ ተብሏል፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
}
]