am_1ch_tn/25/06.txt

22 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከአባታቸው እጅ በታች ነበሩ ",
"body": "“በአባቶቻቸው እይታ ሥር ነበሩ”"
},
{
"title": "በጸናጽልና",
"body": "ይህ ከፍተኛ ድምጽ ለማሰማት በአንድ ላይ የሚመቱ ሁለት ቀጭኑ ክብ የብረት ሰሌዳዎችን ይመለከታ፡፡ ይህን በ1 ዜና 13:8 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ (የማይታወቁትን መተርጎም: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ኤዶታም… ኤማን",
"body": "የእነዚህን ሰዎች ስም በ1 ዜና 16:41 እንደተረጎሙት ይተርጉሙ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "288 ተቆጠሩ",
"body": "“ሁለት መቶ ሰማንያ ስምንት ሰዎች ነበሩ” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሁሉም ተካክለው፥ ታናሹ እንደ ታላቁ፥ አስተማሪውም እንደ ተማሪው",
"body": "ይህ ጽንፎችን በመግለጽ ሁሉንም ወንዶች ይመለከታል ፡፡ አት: “ወጣቶችን ፣ ሽማግሌዎችን ፣ አስተማሪዎችን እና ተማሪዎችን ጨምሮ ሁሉም” (ሜሬዝም: ይመልከቱ)"
}
]