am_1ch_tn/24/01.txt

18 lines
784 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ይህ ምዕራፍ በቀደሙት ምእራፍ ውስጥ ሌዋውያኑ ወደ ተለያዩ የሥራ መደቦች እንዴት እንደ ተሠማሩ ያብራራል ፡፡"
},
{
"title": "ናዳብ ፣ አብድዮ ፣ አልዓዛር እና ኢታምርም",
"body": "በ 1ኛ ዜና መዋዕል 6፡ 3 ውስጥ እንዳለው የእነዚህን ሰዎች ስሞች ይተርጉሙ ፡፡"
},
{
"title": "አቢሜሌክ",
"body": "ይህ የሰው ስም ነው ፡፡ ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በቡድን ከፈላቸው",
"body": "“የአልዓዛር እና የኢታምር ዘሮች በቡድን በቡድን ለካ”\n\n"
}
]