am_1ch_tn/23/27.txt

18 lines
918 B
Plaintext

[
{
"title": "በዳዊት የመጨረሻ ቃላት ሌዋውያኑ ተቆጠሩ",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ለዳዊት የመጨረሻ ትእዛዝ ሰዎቹ ሌዋውያንን እንዲቆጥሩ ነበር” ( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ",
"body": "በ 1ኛ ዜና 23 ፡24 ውስጥ ይህንን ሐረግ እንዴት እንደተረጉሙት ይመልከቱ ፡፡ (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ገጸ ኅብስት ",
"body": "ስለ “ገጸ ኅብስት” የትርጉም ገጹን ይመልከቱ ፡፡ በ 1 ኛ ዜና መዋዕል 9:32 ይህንን እንዴት እንደተረጉሙ ይመልከቱ፡፡"
},
{
"title": "ዱቄት",
"body": "የተፈጨ የእህል ዱቄት"
}
]