am_1ch_tn/23/24.txt

22 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "እነዚህ በየወገናቸው የሌዊ ዘሮች ነበሩ። የነገድ መሪዎች የተቆጠሩና የተዘረዘሩ መሪዎች ነበሩ\nይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡\n",
"body": " ኣት: “የዳዊት ሰዎች የቆጠሯቸውና የዘረዘሯቸው እነዚህ የሌዊ ዘሮች እና የአባቶቻቸው ስሞች እነዚህ ነበሩ፡፡ ”( ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚያም በላይ ያለው",
"body": "“ከ 20 ዓመት እና ከዛ በላይ” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እረፍት ሰጥቷል",
"body": "“ዕረፍትን” የሚለው የሚያመለክተው በአጎራባች አገራት መካከል ያለውን ሰላም ነው ፡፡ በ 1ኛ ዜና 22 ፡9 ውስጥ ያለው ተመሳሳይ ሐረግ እንዴት እንደተረጉሙት ይመልከቱ ፡፡"
},
{
"title": "በኢየሩሳሌም ለዘላለም መኖሪያውን ያደርጋል",
"body": "ሊሆኑ የሚችሉ ትርጉሞች 1) እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ለዘላለም ይኖራል ወይም 2) የእግዚአብሔር መቅደስ በኢየሩሳሌም ውስጥ ለዘላለም ይኖራል ፡፡"
},
{
"title": "በአገልግሎቱ ውስጥ ጥቅም ላይ የዋሉ መሣሪያዎች ሁሉ",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ አት: - “በአገልግሎቱ ላይ የተጠቀሙባቸውን መሣሪያ ሁሉ”"
}
]