am_1ch_tn/23/12.txt

22 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "የሌዋውያን ዝርዝሮችን በየወገናቸው ይቀጥላል። ( ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የቀአት ልጆች አራት ነበሩ",
"body": "“ቀአት 4 ወንዶች ልጆች ነበሩት”"
},
{
"title": "አሮን እጅግ ቅዱስ የሆነውን ነገር ለመለየት ተመርጧል",
"body": "ይህ በገቢራ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እግዚአብሔር እጅግ የተቀደሱ ነገሮችን እንዲቀድስ አሮን መረጠ” ( ገቢራዊን እና ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለዘላለምም በስሙ በረከትን መስጠት",
"body": "እዚህ “በስሙ” የሚለው እንደ እርሱ ተወካይ የመናገርን ስልጣን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “እንደ እግዚአብሔር ወኪል በመሆን ሰዎችን ለዘላለም ይባርክ” ( የባህሪ ስምን ፡ ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "ወንዶች ልጆቹ ሌዋውያን እንደ ሆኑ ተቆጠሩ",
"body": "የአሮን ወንዶች ልጆች እጅግ አስፈላጊ የሆኑ የሌዋውያን ነገድ ነበሩ ፣ ነገር ግን የሙሴ ልጆችም እንደ ሌዋውያን ተቆጥረዋል ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ሕዝቡ የሙሴን ልጆች የሌዊ ነገድ ክፍል እንደሆኑ አድርገው ይመለከቱ ነበር” ( ገቢራዊን እና ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)"
}
]