am_1ch_tn/23/04.txt

30 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከእነዚህ ውስጥ ሀያ አራት ሺህ",
"body": "ከእነዚህ ሌዋውያን ውስጥ 24,000” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ስድስት ሺህ",
"body": "“6,000 ሌዋውያን” (ቁጥሮችን ፡ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "መኮንኖችና ዳኞች",
"body": "እነዚህ ሌዋውያን የሕግ ክርክሮዎችን ያዳምጡ እንዲሁም በሙሴ ሕግ መሠረት ፍትሕን ያሰፍኑ ነበር።"
},
{
"title": "አራት ሺህ",
"body": "“4,000 ሌዋውያን” ( ቁጥሮችን ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የበር ጠባቂዎች",
"body": "እነዚህ ሌዋውያን በቤተመቅደሱ መግቢያ ላይ ጥበቃ ያደርጉ ነበር ስለሆነም የረከሰ የሆነ ማንኛውም ሰው አይገባም ፡፡"
},
{
"title": "በየሰሞናቸው",
"body": "“እንደየዘሮቻቸው ፣ተመሥርቶ”"
},
{
"title": "ጌድሶናዊያን ፣ ቀዓት እና ሜራሪ",
"body": "እነዚህ የሌዊ ልጆች ስሞች ናቸው። (ስሞችን እንዴት እንደሚተረጉሙ ፡ይመልከቱ)"
}
]