am_1ch_tn/23/01.txt

14 lines
811 B
Plaintext

[
{
"title": "አጠቃላይ መረጃ",
"body": "ዳዊት ሰሎሞን እንደ ተተኪ ሌዋውያንን እና ካህናትን እና የቤተመቅደስ አገልጋዮችን እንዲያደራጅ ሾመው።"
},
{
"title": "ሠላሳ ዓመትና ከዚያም በላይ የሆናቸው ሌዋውያን ተጠሩ",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ አንዳንድ የዳዊት ሰዎች 30 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸውን ሌዋውያንን ይቆጥሩ ነበር” (ገቢራዊ ወይም ተብሮአዊን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እነዚህ ሁሉ ሠላሳ ስምንት ሺህ ነበሩ",
"body": "“ከእነርሱ 38,000 ነበሩ” (ቁጥሮችን ፡ተመልከት)\n\n"
}
]