am_1ch_tn/22/15.txt

22 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "መግለጫ በማገናኘት ላይ-",
"body": "ዳዊት ለሰሎሞን መናገሩን ቀጠለ።"
},
{
"title": "የድንጋይ ጠራቢዎች ",
"body": "እነዚህ በድንጋይ እና በህንፃዎች ውስጥ ለሚገነቡ ግንበኞች ድንጋይ የሚቆርጡ እና የሚያዘጋጁ ሰራተኞች ናቸው ፡፡"
},
{
"title": "አናጢዎች",
"body": "የእንጨት ሥራ የሚሰሩ ሰዎች"
},
{
"title": "ችሎታ ያላቸው የእጅ ጥበብ ባለሙያ",
"body": "እዚህ “ቁጥር ሥፍር የሌላቸው” የሚለው ቁጥራቸው እጅግ ብዙ እንደነበሩ ለማጉላት ተጋኖ የተጻፈ ነው ፡፡ ኣት: - “እጅግ ብዙ ጥሩ ችሎታ ያላቸው የእጅ ጥበብ ባለሙያ እጅግ በጣም ብዙ” ( ግነትን እና አጠቃላይን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን",
"body": "ይህ አገላለጽ እግዚአብሔር ሰሎሞንን በፕሮጀክቱ ውስጥ ስኬታማ እንዲሆን እንደሚያግዘው የሚገልጽ ዘይቤያዊ አነጋገር ነው ፡፡ (ፈሊጥን ፡ይመልከቱ)"
}
]