am_1ch_tn/22/03.txt

30 lines
2.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "መጠረቂያ",
"body": "ሁለት ነገሮችን የሚያገናኙ ዕቃዎች ፡፡ “ክላች” ወይም “ማጠፊያዎች” \n\n"
},
{
"title": "መመዘን ከሚችለው በላይ ናስ",
"body": "ይህ እጅግ ብዙ ነሐስ እንደነበር የሚያሳይ ግነት ነው ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ማንም ሰው ሊመዝነው የማይችል እጅግ ብዙ ናስ” (ገቢራዊን ወይም ተቢሮአዊን እና ግነትን እና አጠቃላይን ፡ ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ሊቆጠር ከሚችለው በላይ የሊባኖስ ዝግባዎች ",
"body": " ብዛት ያላቸው የሊባኖስ ዝግባዎች መኖራቸውን የሚያሳይ ግነት ነው፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ማንም ሊቆጥራቸው የማይችሉት በርካታ የዝግባ ዛፎች” (ገቢራዊን ወይም ተቢሮአዊን እና ግነትን እና አጠቃላይን ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ሲዶናውያን እና የጢሮስ ሰዎች ለመቁጠር የሚታክተውን እጅግ ብዙ የዝግባ እንጨት አመጡ",
"body": "ይህ ብዙ እንጨት ማን እንደሰጠ ለማብራራት የሚረዳ ዳራዊ መረጃ ነው ፡፡ ( ዳራዊ መረጃን ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ለእግዚአብሔር የሚሠራው ቤት ",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “እርሱ ለእግዚአብሔር የሚሠራው ቤት” ( ገቢራዊን ወይም ተቢሮአዊን ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "በሌሎች አገሮች ሁሉ ዝነኛ እና የከበረ ይሆናል",
"body": "እዚህ “አገሮች” የሚለው ቃል የሚያመለክተው በዚያ ይኖሩ የነበሩትን ሰዎች ነው ፡፡ ኣት: - “ስለዚህ በየትኛውም ሌላ አገር ያሉ ሰዎች ስለዚህ ጉዳይ እንዲያውቁና የከበረ እንደሆነ እንዲገነዘቡ” (የባህሪ ስምን፡ ይመልከቱ) "
},
{
"title": "ለህንፃው መዘጋጀት",
"body": "“ለመገንባት ተዘጋጁ”"
}
]