am_1ch_tn/21/28.txt

18 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ኦርናን",
"body": "በ 1 ኛ ዜና ምዕራፍ 21 ቁጥር 15 እንደ ሆነ ስሙን ተርጉም ፡፡"
},
{
"title": "በዚያን ጊዜ ... የእግዚአብሔር መልአክ",
"body": "ከቁጥር 29 - 30 ያሉት በመገናኛው ድንኳን ውስጥ በመሠዊያው ላይ ዳዊት ይህን መሥዋዕት ያቀረበው ለምን እንደሆነ የሚያስረዳ ዳራዊ መረጃ ነው ፡፡ ( ዳራዊ መረጃን ፡ይመልከቱ )\n\n"
},
{
"title": "የእግዚአብሔርን መመሪያ ለመጠየቅ",
"body": "“ምን ማድረግ እንዳለበት እንዲነግረው እግዚአብሔርን መጠየቅ”\n\n"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር መልአክ ሰይፍ ፍራ",
"body": "እዚህ “ሰይፍ” በእግዚአብሔርን መልአክ መገደልን ያመለክታል ፡፡ ኣት: - “በእግዚአብሔር መልአክ እንዳይገደል ፈሩ” (የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)\n\n"
}
]