am_1ch_tn/21/21.txt

10 lines
634 B
Plaintext

[
{
"title": " በመሬት ላይ ተደፋ",
"body": "ይህ ሐረግ ኦርናን በዳዊት ፊት እንደሰገደ ይገልጻል ፡፡ በአንድ ሰው ፊት መስገድ ትሕትናን እና አክብሮትን መግለጫ መንገድ ነው። በጣም ዝቅ ማለጥ የበለጠ ትህትናን እና አክብሮትን ያሳያል። ኣት: - “መሬት ላይ እጅግ ዝቅ አለ” ( ምሳሌያዊ ድርጊትን ፡ ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "ሙሉ ዋጋ",
"body": "“ይህ አውድማ የሚያወጣውን ሙሉ ዋጋ እከፍላለሁ”\n\n"
}
]