am_1ch_tn/21/18.txt

18 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ዳዊት መውጣት አለበት… ወደላይ ወጣ",
"body": "ይህ የከፍታ ማመሳከሪያ ነው። ለወደፊት የቤተመቅደሱ ስፍራ የሆነው ይህ አውድማ በኢየሩሳሌም ውስጥ ከፍ ያለ ቦታ ነበር ፡፡\n\n"
},
{
"title": "ኦርና",
"body": "በ 1 ኛ ዜና ምዕራፍ 21፡15 ውስጥ የዚህን ሰው ስም እንዴት እንደተረጉሙት ይመልከቱ ፡፡"
},
{
"title": "ጋድም በእግዚአብሔር ስም እንዲያደርግ እንዳዘዘው",
"body": "“በእግዚአብሔር ስም” መናገር ማለት ከኃይሉና ከስልጣኑ ወይም እንደ ተወካይ መናገር ማለት ነው ፡፡ ኣት: - “ጋድ በእግዚአብሔር ፈንታ እንደሚናገር ዳዊትም እንዲናገር አዘዘው” ( የባህሪ ስምን ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "እራሳቸውን ደብቀዋል",
"body": "እነርሱ መልአኩን ፈሩ ፡፡ ይህ የበለጠ ግልጽ ሊደረግ ይችላል። ኣት: “መላእክትን ስለ ፈሩ ተደበቁ” ( የሚጠበቅ እውቀትን እና ያልተገለጸ መረጃን ፡ ይመልከቱ)"
}
]