am_1ch_tn/21/11.txt

18 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በሰይፋቸው መያዝ",
"body": "እዚህ “ጎራዴዎቻቸው” በጦርነት ውስጥ ሞትን ያመለክታሉ ፡፡ ኣት: - “በጦርነት በእነርሱ መገደላቸው” ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "የእግዚአብሔር ሰይፍ በምድሪቱ ላይ መቅሰፍት ነው",
"body": "እዚህ ላይ መቅሰፍቱ “ሰይፍ” ተብሎ ተገልጾአል ምክንያቱም “ሰይፉ” የሞት መግለጫ ስለሆነ ነው። ( የባህሪ ስምን ፡ይመልከቱ )"
},
{
"title": "በምድሪቱ ሁሉ ላይ በጥፋት ",
"body": "“በሁሉም የአገሪቱ ክፍሎች የሚኖሩትን ሰዎች መግደል”"
},
{
"title": "ወደ ላከኝ መውሰድ አለብኝ",
"body": "የላከው ጌታ እግዚአብሔር ነው ፡፡ ይህ በግልጽ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “ወደ ላከኝ ወደ ጌታዬ እወስዳለሁ” (የተገመተ ዕውቀት እና ጥልቅ መረጃን ፡ ይመልከቱ)"
}
]