am_1ch_tn/21/06.txt

26 lines
2.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "ከእነርሱ መካከል ሌዊና ቢንያም አልተጠሩም ",
"body": "ሌዋውያኑ አምልኮ መምራት ነበረባቸው እንጂ መዋጋት አይደለም ፡፡ ኢዮአብ ቢንያምን ለምን እንዳልቆጠረው ግልፅ አይደለም ፡፡ ይህ በገቢራዊ ቅርጽ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: “ነገር ግን ኢዮአብ የሌዊና የቢንያም ነገድ ሰዎችን አልቆጠረም” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "የንጉሡ ትእዛዝ ኢዮአብን ጠላው",
"body": "ይህ በገቢራዊ ቅርፅ ሊገለፅ ይችላል ፡፡ ኣት: - “ኢዮአብ ዳዊት ባዘዘው ነገር ተበሳጭቶ ነበር” (ገቢራዊን ወይም ተብሮአዊን ፡ ይመልከቱ) "
},
{
"title": "በዚህ እርምጃ",
"body": "እዚህ “ይህ እርምጃ” የሚለው ኃረግ ውግያ የሚችሉትን የእስራኤል ወንዶች ሁሉ ለመቁጠር ያለመውን የዳዊትን ዕቅድ ያመለክታል ፡፡ "
},
{
"title": "በእስራኤልም ላይ ጥቃት ሰነዘረ",
"body": "የዚህ ጥቃት ባህሪ ግልፅ አይደለም ፡፡ ዳዊትን ሕዝቡን በመቁጠር እግዚአብሔር በእርሱ ላይ እንደተቆጣ ማሳወቁ በቂ ነበር ፡፡"
},
{
"title": "የአገልጋይህን በደል አስወግዱ ",
"body": "ይህ ፈሊጥ ነው ፡፡ ይቅርታ እዚህ ላይ የተጠቀሰው ጥፋተኝነትን ማስወገድ ተብሎ ነው ፡፡ ኣት: - “ይቅር በሉኝ” (ፈሊጥን፡ ይመልከቱ)\n\n"
},
{
"title": "የአገልጋይህ በደል",
"body": "ዳዊት ራሱን የእግዚአብሔር አገልጋይ ሲል ገልጾአል ፡፡ ኣት: - “በደሌ” ( አንደኛ ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ ሰብዓዊን ፡ይመልከቱ)"
}
]