am_1ch_tn/18/14.txt

30 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "በእስራኤል ሁሉ ",
"body": "“በእስራኤላውያን ሁሉ ላይ”\n\n"
},
{
"title": " ለሕዝቡም ሁሉ ፍርድንና ጽድቅም አደረገላቸው",
"body": "ረኪክ የሆኑት “ፍትህ” እና “ጽድቅ” የሆኑት ስሞች እንደቅጽል መጸርጎም ይችላሉ፡፡ አት: “ለሕዝቡ ሁሉ ፍትህ እና ትክክል የሆነውን አደረገ” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጽሩያ … አሒሉድም … አኪጦብም … አብያታር … ሱሳ … በናያስ … ዮዳሄ ",
"body": "እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጸሐፊ",
"body": "የወሳኝ ኩነቶችን ዝርዝር የሚፅፍ ሰው"
},
{
"title": "አቤሜሌክም ",
"body": "ይህ የፊደል አንዳንድ ቅጂዎች የሚከተሉትን ‹አቢሜሌክ› መታረሙን ይወክላል፡፡ የታረመው ፊደል ይህን ቁጥር 2 ሳሙኤል 8:17 እንዲስማማ ያደርገዋል፡፡ "
},
{
"title": "የአኪጦብም ልጅ ሳዶቅ፥ የአቤሜሌክም ልጅ አብያታር ካህናት ነበሩ",
"body": "አንዳንድ ቅጂዎች ይህን አኪጦብ እና አቤሜሌክ ሊቀ ካህናት ነበሩ በማለት ያስተካክሉታል፡፡ "
},
{
"title": "ከሊታውያንና … ፈሊታውያን",
"body": "እነዚህ የሌላ የሕዝቦች ስም ሲሆን የዳዊት ጠባቂዎች ሆነዋል፡፡ "
}
]