am_1ch_tn/18/05.txt

14 lines
416 B
Plaintext

[
{
"title": "ሀያ ሁለት ሺህ ሰዎችን ገደለ ",
"body": "“22,000 ገደለ” (ቁጥሮች፡ ይመልከቱ)"
},
{
"title": "ጭፍሮች ",
"body": "ለተለየ አካባቢ የተመደቡ ወታደሮች"
},
{
"title": "እግዚአብሔርም ዳዊት በሄደበት ሁሉ ድል ይሰጠው ነበር ",
"body": "“ያህዌ ለዳዊት ድልን ሰጠው”"
}
]